የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፊታችን ነሐሴ መገባደጃ ላይ በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምስት ሃገራት በሚሳተፉበት ጉባዬ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንደሚጓዙ ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እወጣለሁ አልወጣም መልስ ዉዥንብር ዉስጥ ከቷት ነዉ የሰነበተዉ።…