April 30, 2023 – EthiopianReporter.com 

ኢሰማኮ በሰላማዊ ሠልፍ ለመንግሥት ጥያቄ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

በኑሮ ውድነት ምክንያት በሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና መፍትሔ እንዲያገኝና ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ምጣኔ እንዲሻሻል፣ በሰላማዊ ሠልፍ ጥያቄ ለመንግሥት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አስታወቀ፡፡ ‹‹ለሠራተኛው መሠረታዊ ጥያቄዎች አፋጣኝ መፍትሔ›› በሚል መሪ ቃል የዘንድሮውን…