ባለፈዉ ሚያዚያ 7፣ 2015 በተጀመረዉ ዉጊያ ከ520 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።4 ሺሕ 500 ቆስለዋል።አዉሮፕላን ማረፊያዎች፣የጦር ሠፈሮች፣የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች ሌሎችም ተቋማት ጋይተዋል።በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ወደ አጎራባች ሐገራት ተሰድዷል ወይም ተፈናቅሏል።መንግስታት በሺሕ የሚቆጠሩ ዜጎቻቸዉን ከሱዳን አስወጥተዋል።…