በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የነበሩ የጻግብጂና አበርገሌ ተፈናቃዮች በሙሉ ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን በአማራ ክልል የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስተወቀ። የተሰበረው ሁለተኛው የጥራሪ ድልድይ ባለመጠገኑ ርዳታ ለማድረስ መቸገሩን የብሔረሰብ አስተዳደሩ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።…