
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ / National Movement of Amhara 13h
· በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
ስለሆነም በአሁኑ ወቅት ለተፈጠረው የፀጥታ ቀውስ ምክንያቶቹ ለረዥም ጊዜ የቆየው የፖለቲካ ችግር እና ወቅታዊው የመንግስት ፍላጎትና አቅም ማጣት ናቸው።
የአማራ ሕዝብ እነዚህ አካላት የሚያደርጓቸውን አደንቋሪ የጥፋት ጥሪዎች ፈፅሞ እንዳይሰማ ለማስገንዘብ እንወዳለን።
