May 2, 2023 – DW Amharic 

የጨቅላ ሕጻናትና የእናቶች ሞት ምጣኔ የአንድን ሀገር የህክምና ደረጃ እንደሚያሳይ ይነገራል። በበለጸጉት ሃገራት የህክምና አገልግሎቱ ዘመኑን ተከትሎ እያደገ ከመሄዱም በላይ ለሁሉም ዜጋ ስለሚዳረስ ከህክምና ጉድለት ጋር በተገናኘ የጨቅላ ሕጻናትና ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ልጆች ሞት አይሰማም። እንደኢትዮጵያ ባሉት ሃገራት ግን ትልቅ ችግር ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ