ከሦስት ሳምንት በፊት ሱዳን ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ሽሽት ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑ የ42 አገር ዜጎች ተፈናቅለው ወደ ምዕራብ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገለጠ ። የውጭ ሃገራት ተፈናቃዮቹ ወደሚፈለጉበት አካባቢ መሸኘታቸውንም በአማራ ክልል የምዕራብ ጎንደር ዞን ዐስታውቋል ። ከተፈናቃዮቹ መካከል 900 የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሏል ።…