ሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳይታሰብ በሰላም ስምምነት ማብቃቱ የሾልስን ትኩረት የሳበ ጉዳይ መሆኑ አልቀረም። ሾልስ ወደ ኢትዮጵያና ኬንያ የሚጓዙት የጀርመን ኩባንያዎች ባለቤቶችንም አስከትለው ነው። ይህ ለኢትዮጵያ ባለወረቶችን ለመሳብ ጥሩ አጋጣሚ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ የሚሳካው ኢትዮጵያ ተዘጋጅታ ስትጠብቃቸው ብቻ ነው…