May 3, 2023 

የጠቅላይ ሚኒስትር የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ፣ አቶ ሬድዋን ሁሴን የታንዛኒያው የሰላም ውይይት “በአመዛኙ ገንቢ” እንደነበርና “እንደ አለመታደል ሆኖ በዚህ የውይይት ዙር ወቅት በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም” ብለዋል

Image