May 4, 2023 – DW Amharic 

ሾልስ ከኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት፣ ከትግራይ ክልል ጊዚያዊ መሪዎችና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለስልጣናት ጋር በሚያደርጉት ዉይይት የኢትዮጵያን የሰላም ስምምነት ገቢራዊነት፣የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦትና የሱዳንን ጦርነት ትኩረት ሰጥተዉ ይነጋገራሉ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ