ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በታንዛንያዋ ደሴት ዛንዚባር በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር ዛሬ መጠናቀቁን ሁለቱም ተደራዳሪዎች በየፊናቸው ገልጸዋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን «ውይይቱ በአብዛኛው በአዎንታዊ መልኩ የተከናወነ» ነገር ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት አለመደረሱን ዐስታውቋል ።…