May 4, 2023 – DW Amharic 

አንገብጋቢ የሠራተኞች ጥያቄ ለመንግሥት የሚቀርብበት የሜይ ዴይ ሰልፍ ከተሰረዘ በኋላ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ከአባላቱ ጋር በቀጣዩ እርምጃ ላይ ለመወያየት ተዘጋጅቷል። የኢሠማኮ ምክትል ፕሬዝደንት ግን ችግሮች የበረቱበትን ሠራተኛ “ሁልጊዜ እሹሩሩ እያልን ልናሰራው አንችልም” ሲሉ መፍትሔ እንደሚያስፈልግ ይሞግታሉ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ