ሰሞኑን በአማራ የሽዋ ፋኖና ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው የብልጽግና አገዛዝ ዛሬም በአንጾኪያ ገምዛ በህዝብ ላይ ከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ማደሩን ምንጮቻችን ገልጸዋል::
የገባው የመከላከያ ልብስ የለበሰው ሀይል ሲነጋ ተኩስ ቢያቆምም ቦታ እየቀያየረ መሆኑን የአንጾኪያ ገምዛና አካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል::
ህዝቡ ከፋኖ አደረጃጀቱ ጎን በመሆንን እንዲያግዝ ጥሪ ያቀረቡት ነዋሪዎች በሸዋ ህዝብ ላይ አገዛዙ እልቂት እየፈጸመ ነው ብለዋል::
ምንጭ :-ንስር ብሮድካስት
