የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልትስ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢትዮጵያ ርእሠ ብሔር፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጋር በሁለትዮሽ ፣ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል።…