May 5, 2023 – DW Amharic 

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ተጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ጦር ውይይት በዘጠነኛ ቀኑ ትናንት መጠናቀቁ ተነግሯል። ተስፋ ሰጪ ነው የተባለው የመጀመሪያ የውይይቱ ምዕራፍ ያለመግባባት መጠናቀቁም ነው የተገለጸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ