በትግራይ ክልል ለሚገኙ ተረጂዎች ይቀርብ የነበረ የምግብ እርዳታ መቋረጡ ያለውን ሰብአዊ ቀውስ ይበልጥ የሚያባብስ ነው ተባለ። የዓለም ምግብ ድርጅት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ሙሉበሙሉ ካቆመ ከ20 ቀናት በላይ ማለፉን የክልሉ አስተዳደር አስታውቋል።…