May 5, 2023 

በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው። በአማራ ክልል በርካታ ንፁሃን በአብይ አገዛዝ ወታደሮች በግፍ እየተገደሉ ነው። ከሕወሓት ጋር እርቅ መፈጸሙን ተከትሎ ሃገር ሰላም እንዳይኖር የሚሰራው አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈተ ሲሆን በቀጣይነት ኤርትራ ላይ ጦር ለመስበቅ እያሟሟቀ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ተጨማሪ ለመይት ይህን ይጫኑ

https://minilik-salsawi.blogspot.com/2023/05/ethiopia-civilians-killed-in-ongoing.html

————–

May be an image of 1 person and text that says 'minilik Salsawi'