May 6, 2023 – DW Amharic 

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን አለመረጋጋቶች እንዳሉ የጎንደርና የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ በመዘጋቱ እስከዛሬ እረፋዱ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት አልነበረም። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በመግለጫ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን አስታዉቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ