May 7, 2023 – DW Amharic

ሰሞኑን በታንዛኒያ ዛንዚባር ወደብ በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ሲካሄድ የቆየውን ምክክርና ድርድር ኦፌኮ እንደሚደግፈውም በዚሁ መግለጫ ተጠቅሷል፡፡ ልዩነቶች በሰላማዊ ድርድር እንዲፈቱ ኦፌኮ ሲጠይቅ መቆየቱን ያስታወሰው መግለጫው፤ “አሁንም ሁለቱ ወገኖች በሰላም ድርድር መጀመራቸውን በደስታ የምንቀበለው ነው” ብሏል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ