May 7, 2023 – DW Amharic

የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ