May 7, 2023 – DW Amharic 

የአዉሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዓለማቀፍ ትብብብርና ልማት አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ሰተው ተወያዩ። ዓለም ዛሬ በዩክሬኑ ጦርነት ምክኒያት ካጋጠመው የምግብ፣ የሀይልና ፋይናናስ ቀውስ ሊወጣ በሚችልበትና በዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ላይ ከመንግስታቱ ድርጅት የንግድና ልማት ዋን ጽሀፊ ወይዘሮ ሪብካ ግሪንስፓን ጋር ሚኒስትሮቹ በሰፈው መክረውል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ