ኢራን ሂዩማን ራይትስ የተባለው መቀመጫዉን ኖርዌይ ያደረገዉ ድርጅት (IHR) እና የሞት ቅጣትን የሚነቅፈዉ የፈረንሳዩ ሕብረት ሚያዝያ ወር ላይ ባወጡት የጋራ ዘገባ «በኢራን ባለፈው ዓመት ቢያንስ 582 ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ተበይኗል። በጎርጎረሳዉያኑ 2021 ዓም ደግሞ 333 ሰዎች ላይ የሞት ቅጣት ተላልፏል።…