May 9, 2023 

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ጉዳይ በተመለከተ  ኢንተርፖል ን በማነጋገር የ  አብይ አሕመድ አገዛዝ የሰላም እና ደህንነት ጥምር ግብረ ሃይል ጎበዜን ለመያዝ ኢንተርፖል ተባባሪ ነበር ብሎ ያሰራጨው ዜና ከእውነት የራቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ችሏል።