May 9, 2023 – DW Amharic 

በውጭ የሚገኙ 39 የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶችና የኀይማኖት ተቋማት ጭምር ለአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ህዝቦች በጣም የሚያስፈልገውን ሰላም ለማምጣት፣አሜሪካ የምታደረገውን ጥረት በመርሕ ደረጃ እንደሚያደንቁ ገልጸው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ መግለጫ ግን ወገንተኛ እና መሬት ካለው ሁኔታ ጋር የማይጣጣም ነው በማለት ተቃውመውታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ