የኤርትራና የአማራ ኃይላት ወዳጅነትና የወዳጅነቱ ደረጃ ለጊዜ ሒደት የሚተዉ ነዉ።የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስት «የክልሎች ልዩ ኃይላትን ዳግም ለማደራጀት» ባለዉ ዘመቻ የአማራ ታጣዊዎችን ትጥቅ ማስፈታት ከጀመረበት ካለፈዉ ወር ወዲሕ ግን በመንግስትና በአማራ ኃይላት መካከል የተፈጠረዉ ጠብ እየተካረረ መምጣቱን ለማወቅ አስተንታኝ አያስፈልግም።…