ሩሲያ የቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት በሁለተኛው ዓለም ጦርነት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን «የድል ቀን» ዛሬ አክብራለች። የዘንድሮው በዓል ሩስያ ከዩክሬን ጋር በገባችበት ጦርነትና በዚህም ምክንያት ከምራባውያን ጋር በተፈጠረው ከፍተኛ አለመግባብት፤ በአሉ በሩስያ በተለየ ሁኒታ እንድተከበረ ነው የሚነገረው።…