May 10, 2023 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል ለሁለት ዓመታት የተደረገው ደምአፋሳሽ ጦርነትን ያስቆመው የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ስድስት ወራት አልፈዉታል። በትግራይ የሚገኙ ፖለቲከኞች የስምምነቱን ተግባራዊነት በአዎንታ ቢቀበሉትም በርካታ በፍጥነት መፈፀም ይገባቸው የነበሩ ተግባራት እስካሁን ተዘንግተዋል ሲሉ ይተቻሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ