በኦሮሚያ ክልል ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ሁሉም ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ላለፉት አራት ዓመታት ተንሰራፎ የቀጠለውን የሰላም እጦት ከምንጩ ለማድረቅ በመንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የነበረው ድርድር በተፈለገው ፍጥነት የተቋጨ አይመስልም፡፡…