May 10, 2023 – DW Amharic 

የዶቼቬለ ዋና ሃላፊ ፔተር ሊምቡርግ እንደተናገሩት በ70 ዓመት ውስጥ ዶቼቬለ የአድማጭ ተመልካቾችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት ያደረገው ጥረትና የተገኘውም ውጤት ቀላል አይደለም። ጣቢያው ለዴሞክራሲ ነጻነትና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር በመቆም ለማንም ሳይወግን መረጃዎችን በማስተላለፍ ብዙ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱን ብዙዎች ይመስክራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ