የዓለም የጤና ድርጅት ካለፈው ሳምንት ዓርብ ማምሻውን ጀምሮ ኮቪድ 19 አጣዳፊ የዓለም የጤና ችግር መሆኑ መቀነሱን አስታውቋል። የድርጅቱ ባለሥልጣናት ከዚህ ውሳኔ ላይ ከመድረሳቸው በፊት በመላው ዓለም የተሓዋሲውን ይዞታ ባለሙያዎች ሲመረምሩ መቆየታቸውን ገልጸዋል።…