May 11, 2023 – DW Amharic 

ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ ያለበት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 100 ሚሊዮን ብር ገደማ ማትረፉን አስታውቋል። በመስከረም 2013 የተቋቋመው ኩባንያ አመራሮች ማሻሻያ ተግባራዊ እያደረጉ መሆኑን ቢናገሩም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተደረገ ውይይት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከቀድሞው ሜቴክ ችግሮች እምብዛም እንዳልተላቀቀ ጠቁሟል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ