May 11, 2023 – DW Amharic 

እስካሁን ከሰባት ግዜ በላይ የተኩስ ማቆም ስምምነት ተደርጎ የነበር ቢህንም አንዱም ተከብሮ እንደማይውቅ ነው የሚታወቀው። በአሁኑ ወቅትም በአሜሪካና ሳኡዲ አረቢያ አማካይነት የሁለቱ ጀነራሎች ተወክዮች ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በጂዳ ለውይይት የተቀመጡ ቢሆንም፤ ጦርነቱ ግን እንደቀጠለ ነው፤ ሱዳናውያንም በገፍ ወደ ጎርቤት ገሮች እየተሰደዱ ነው…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ