በጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ማርክ ዙከርበርግን ጨምሮ በአራት ሀርቫርድ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች አሜሪካ ውስጥ የተመሰረተው ፌስቡክ፤በአሁኑ ወቅት በዓለም ዙሪያ 2.7 ቢሊዮን ሰዎች በየወሩ ይታደሙታል።ያም ሆኖ ፌስቡክ ተፈላጊ ሆኖ ለመቆየት በየጊዜው የስልተቀመር ማሻሻያዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል።…