በአዲስ አበባ የሚገኙ የትምህርት ተቋዋማት ለመጭው ዓመት ትምህርት የተማሪዎች ክፍያ እስከ 100% የሚደርስ ጭማሪ ማድረጋቸው በርካታ ወላጆችን አእስቆጥቷል ። የትምህርት እና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2016 ዓ.ም የትምህር ቤት ክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርስ ወደ ተግባር መግባት እንደማይቻል ዐሳውቋል ።…