ከመዲና ኻርቱም ለመዉጣት እጅግ አስቸጋሪ እና ፈታኝ ነዉ ብዙ ገንዘብ ሊኖር ይገባል ሲሉ በሱዳን ኻርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ይናገራሉ። ዜጎች የሃገራቸዉ መንግሥት ባዘጋጀላቸዉ አዉቶቡሶች እየተጫኑ ከከተማዋ እየወጡ ነዉ፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን እና ኤርትራዉያን ግን በረሃብ ቤታቸዉ ተዘግቶባቸዉ መዉጫ አተዉ እየተሰቃዩ ነዉ።…