May 14, 2023 – EthiopianReporter.com
በሕግ አስከባሪ አካላት የሚደርሱ የማሰቃየትና ተገቢ ያልሆኑ አያያዞች በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ ተጠየቀ
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶችን አያያዝና አፈጻጸም የሚከታተለውና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም አቀፍ ስምምነቶች አካላት (United Nations Human Rights-Treaty Bodies) በመባል የሚታወቀው የገለልተኛ ባለሙያዎች ኮሚቴ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሕግ አስከባሪ አካላት የሚፈጸሙ ማሰቃየትና እንግልቶች፣ በገለልተኛ አካላት…
