May 14, 2023 – EthiopianReporter.com
በቅርብ ዓመታት ሲሚንቶን ወደ ውጭ ገበያ መላክና መንገድን በኮንክሪት መሥራት ይጀመራል ተባለ
በቅርብ ዓመታት ውስጥ የሲሚንቶ ምርትን ወደ ውጭ ገበያ መላክና መንገድን በሲሚንቶ ኮንክሪት መሥራት ይጀመራል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ማዕድን ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሐሙስ ግንቦት…
