May 14, 2023 – EthiopianReporter.com 

የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሳይሠሩ በተቋቋሙ ፋብሪካዎች ላይ ቁጥጥር እየተደረገ ነው

ከዓመታት በፊት ሲቋቋሙ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ሳይሠሩ የተቋቋሙ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ፋብሪካዎች እየተለዩ ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ሳይኖር የተቋቋሙ በርካታ ፋብሪካዎች እንደሚገኙ የገለጹት የአዲስ…