May 14, 2023 – EthiopianReporter.com 

የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ የጋምቤላ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፣ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ክልሉ በመግባት የሚያደርሱት ጥቃት እንዳልቆመ፣ የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያን ድንበር በመሻገር ጥቃት ያደርሳሉ የተባሉት ታጣቂዎቹ፣ ሰሞኑን ወደ ጋምቤላ ክልል ተሻግረው…