May 14, 2023 – EthiopianReporter.com
የሙዚቃ ልዕልቷ ሒሩት በቀለ (1935 – 2015)
‹‹ኢትዮጵያ…. ሀገሬ መመኪያዬ ……ነሽ ክብሬ በጣም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ የሀገሬ ፍቅር ፀንቶ በስሜቴ….. ኢትዮጵያ ….ሀገራችን ኢትዮጵያ …. እናታችን›› ይህ ዘመነ ዘመናትን እየተሻገረ እንደ ሕዝብ መዝሙር ሲደመጥ፣ ሲዘመር የነበረ፣ ትውልዱ በፍቅረ ሀገር እንዲፀና በማድረግ የበኩሏን ተግባር ከውናለች፡፡ የእሷን ፍኖት በመከተልም የእሷን ዘፈን…
