May 15, 2023 – BBC Amharic

አፈር ምግብ እና መድኃኒት ለማምረት ይጠቅማል። ነገር ግን አፈር ባለው ጠቀሜታ ልክ ትኩረት እየተሰጠው አይደለም። አንዳንድ አገራት ያላቸው የአፈር መረጃ ጥቂት ወይም ምንም ነው። ለመሆኑ አፈርን ከአስደናቂ የምድር ስጦታዎች መካከል አንዱ የሚያደርጉት ነገሮች ምንድን ናቸው?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ