በቅርቡ በትግራይ ዳግም ትምህርት ቢጀመርም በርካታ ተማሪዎች ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ መፅሐፍ የመሳሰሉ የትምህርት መሳርያዎች እጦት እየተቸገሩ ነው። በጎ ፍቃደኛ የማሕበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች፥ በትግራይ ለሚገኙ ህፃናት ተማሪዎች ከሰላሳ ሺህ በላይ የመማርያ ደብተር እንዲሁም ሌሎች ቁሶችን በዘመቻ አሰባስበው ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረክበዋል።…