May 16, 2023 – DW Amharic 

ልዕለ ኃያሏ ዩናይትድስቴትስ እና ሌላኛዋ የቀጣናው ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳዑዲ አረቢያ ገፋፍተው የጠሩት የሰላም ንግግር የሁለቱን ተፋላሚ ወገኖች ተወካዮች ጂዳ ውስጥ ፊት ለፊት ካስቀመጠ እነሆ ሳምንት ተሻገረ። ከሁለቱም ወገን ከአንዳች የተኩስ አቁም ስምምነት የመድረስ ፍላጎት በእርግጥ እስካሁን አለመታየቱ የሱዳናውያንን ሰቆቃ ያራዝም ይሆን ? ያሰጋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ