May 16, 2023 – DW Amharic

በምርጫ ቱርክ 2023 ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ሆነውበታል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራት ሀሴት ተሾመ ወይም ኤዳ ደገፉ ወደ ቱርክ ከመጣች 15 ዓመታትን አስቆጥራለች ። ሀሴት በህመም ውስጥ ሆና ነው ድምጽ የሰጠችው ። በምርጫውም ለስደተኞች የተሻለ ፖሊሲ ነበረው ያለችውን ፓርቲ ብትመርጥም በዚህኛው ዙር ለእርሷ ያ አልተሳካላትም ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ