May 17, 2023 – DW Amharic

ባለፈዉ የጎርጎረሳዉያን 2022 ዓመት በዓለም ዙሪያ የታየዉ የሞት ቅጣት ቁጥር ከዓለፉት አምስት ዓመታት ጋር ሲነጻፀር ከፍተኛ ነዉ ሲል ዓለም አአፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አስታወቀ። በአንድ ዓመት ብቻ በ 20 ሃገራት ዉስጥ 883 ሰዎች በሞት ቅጣት ተገድለዋል፤ በኢራን ብቻ 576 ሰዎች የሞት ቅጣት ተፈፅሞባቸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ