May 17, 2023 – DW Amharic

አዲስ የጤፍ ዝርያ በምርምር መገኘቱን በተመለከተ ስጋታቸውን በጽሑፍ ያቀረቡት የአካባቢ ተፈጥሮ ተቆርቋሪው ዶክተር ሚሊየን በላይ በምርምር ሰበብ በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ጎተራ ይገኙ የነበሩ የስንዴ እና የገብስ ዘሮች ቁጥር መመናመኑን በማስታወስ ጤፍም ተመሳሳይ ዕጣ እንዳይገጥመው ባይ ናቸው። በጤፍ ላይ የሚመራመሩ ባለሙያዎች ምን ይሉ ይሆን?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ