
ሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ዘመቻ ሁሉም ይቀላቀል። ሲሉ የትግል መሪዎቹ ጥሪ አቅርበዋል።
በሁሉም ዘርፍ ትግሉ ሊቀጣጠል ይገባል። አብይና የእርሱ ዓይነት ፋሺስታዊ አስተሳሰብ አቀንቃኞች አገር ሊያሳጡን ሌት ተቀን እየሰሩ ነዉ። ሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ዘመቻ ሁሉም ይቀላቀል። ተብሏል
የትግሉ መሪዎች ወገን! ከውጤት አልባ ለቅሶና እርግማን ወደ ተግባራዊ ትግል ለመሸጋገር የተጀመረውን ዘመቻ እንቀላቀል! በቀጣይነት ኢላማ ተኮር(Targeted) እቀባዎች እና የሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ስልቶችን ይፋ እናደርጋለን። ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።
የአብይን/የኦሮሞ ብልጽግና/ህገ-ወጥ፣ጋጠ-ወጥ፣ ፀረ-ህዝብ እና ዘረኛ ጥቃቶች፣በአዲስ አባባና ዙሪያዋ የሚፈጸሙ አፈናዎች፣ ፍንቀላና ዘረፋ ለማስቆም የሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ዘመቻ ሁሉም ይቀላቀል። በማለት ጥሪ አቅርበዋል ።
#RerouteRemittances #JusticeForEthiopia #SanctionEthiopianGovt
