May 18, 2023 – EthiopianReporter.com — Comments ↓

FacebookTwitterEmailShare

ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ስለ ሕወሓት የሰጠው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የገለጸው ሕወሓት፣ወሳኔው  በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ። ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር…