May 18, 2023 – EthiopianReporter.com 

የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ

የሕዝብና ቤት ቆጠራ፣ እንዲሁም የግብርና መረጃ ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…