May 18, 2023 – EthiopianReporter.com 

የኢጋድ አባል አገሮች ሐዋላ ላይ የሚሠራ አገራዊ ተቋም እንዲያቋቁሙ ተጠየቀ

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል አገሮች፣ በሐዋላ ላይ አፅንኦት ሰጥቶ የሚሠራ አገራዊ ተቋም ማቋቋም እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የሐዋላ ፖሊሲዎችን (Remittance Policies) በቀጣናው እንዲስማሙ የማድረግ ፕሮጀክት በሚል በተዘጋጀ የማዕከላዊ ባንኮች ስብሰባ ነበር፣ የተቋማቱን ማቋቋም…